Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን icon

Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን

3.4

መልክአ ቅዱሳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱሳንን ውዳሴ የያዘ መጽሐፍ ነው::

App Information

Version
Update
May 20, 2019
Developer
Installs
10,000+

App Names

App Description
መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል::

1. የግዕዝ መጻሕፍት

※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
※ መልክአ እግዚአብሔር አብ
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ፍልሰታ
※ መልክአ ቁርባን
※ መልክአ ውዳሴ

2. የአማርኛ መጻሕፍት

※ መልክአ ማርያም
※ መልክአ ኢየሱስ
※ መልክአ ሥላሴ
※ መልክአ መድኃኔዓለም
※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት
※ መልክአ ሚካኤል
※ መልክአ ገብርኤል
※ መልክአ ዑራኤል
※ መልክአ ሩፋኤል
※ መልክአ ጊዮርጊስ
※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት
※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
※ መልክአ አርሴማ
※ መልክአ ዮሐንስ
※ ሰይፈ መለኮት

ማሳሰቢያ:
መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Read more