ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ icon

ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ

1.0

This is a complete qirat of Shurutu Lailahaillah Kitab without Net Lailahailalah requirements and Islamic recitations in the application.

App Information

Version
Update
Sep 04, 2024
Google Play ID
Installs
5,000+
App Description
ይህ አፕልኬሽን ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ የተሰኘውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ21 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

የላኢላሃኢለላህ ሸርጦች ፤ እና የላኢላሃኢለላህ አፍራሾችን በተመለከተ በሰፊው ያስተምራል

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አጠር ያለው ሲሆን ሰፋ ያለውን ኪታብ ለምትፈልጉ
የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Read more