አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት icon

አልቡርሓን የተጅዊድ ትምህርት

1.0

Al Burhan Fi Tajwidil Qur'an is a Tajwid learning application

App Information

Version
Update
Jul 07, 2023
Google Play ID
Installs
10,000+

App Names

App Description
ይህ አፕልኬሽን አልቡርሃን ፊተጅዊዲል ቁርአን በመባል የሚታወቀውን ስለ ተጅዊድ ህግጋት በሰፊው የሚያስተምር ኪታብ በ50 ክፍሎች በኡስታዝ ጀማል ዩሡፍ ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት አጠቃሎ ይዟል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ። ተጅዊዳችንን ለማስተካከል እና የቁርአን አቀራር ለማስተካከል ያግዘናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Read more