ከመስመር ውጭ ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ icon

ከመስመር ውጭ ኦዲዮ መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ

3.1.1157

Offline Amharic Bible verses audio and text, questions and answers

App Information

Version
Update
Jul 19, 2023
Installs
10,000+

App Names

App Description
መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። የተጻፈውም በ1,600 ዓመታት ውስጥ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን መልእክት የያዘ ነው፤ በመሆኑም ‘የአምላክ ቃል’ ነው። መጽሐፍ ቅዱስን ያስጻፈው አምላክ ነው፤ ሆኖም መጽሐፍ ቅዱስን ለማስጻፍ 40 ገደማ የሚሆኑ ሰዎችን ተጠቅሟል። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 66 መጻሕፍት አሉት። የተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ታሪክ፣ ሕግ፣ ትንቢት፣ ግጥም፣ ምሳሌ፣ መዝሙር እና ደብዳቤ ይዘዋል።
Read more