Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ icon

Tsewatiwe Zema ጸዋትወ ዜማ

3.0

ኢትዮጵ ኢትዮጵ ኢትዮጵ ኢትዮጵ

App Information

Phiên bản
Cập nhật
16 th 11, 2020
Nhà phát triển
Google Play ID
Lượt cài đặt
10.000+

App Names

App Description
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።

በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥዕት፣ ዘማሬ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• ሙሉ መጽሐፈ ቅዳሴ
• ሰዓታት
• የማኅሌት ክፍሎችን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
Đọc thêm