የህግ ቃላት መፍቻ icon

የህግ ቃላት መፍቻ

1.0

የህግ ቃላት መፍቻ

App Information

Phiên bản
Cập nhật
15 th 03, 2020
Nhà phát triển
Lượt cài đặt
10.000+

App Names

App Description
ፈታኝ በሆነው ህግን የመተርጎም ስራ ውስጥ የቃላትንና ሐረጋትን ትክክለኛ ይዘት መወሰን እና የህግ ዕውቀት የሌለው ሰው በሚገባው ቀላልና አጭር አገላለጽ ትርጓሜያቸውን ማስቀመጥ ትልቁን ቦታ ይይዛል፡፡ ለህግ ቃላት በቀላሉ የሚገባ ፍቺ ካልተበጀ በስተቀር ህግ አዋቂውና የህግ ዕውቀት በሌለው የህብረተሰብ ክፍል መካከል መግባባት፣ መደማመጥ አይኖርም፡፡
በግሌ ከለቀምኳቸው ከቅፅ 1 እስከ 19 ድረስ በታተሙት የሰበር ውሳኔዎች (በከፊልም ባልታተሙት) ውስጥ የሚገኙ የህግ ቃላት ፍቺዎች መካከል የከፊሎቹ በዚህ መጽሐፍ በፊደል ቅደም ተከተል ተጠናቅሮ ቀርቧል፡፡ ሁሉም ቃላት በመደበኛ መዝገበ ቃላት እንደምናገኘው ዓይነት ትርጓሜ አልያዙም፡፡ ስለሆነም ከአገባብ በመነሳት ለፍቺ እንዲያመቹ ተደርገው ተሰካክተዋል፡፡ የተወሰኑ ቃላት ደግሞ ህግ አውጭው ትርጓሜያቸውን የወሰናቸው ሆኖም ግን በችሎቱ ተጨማሪ ማብራሪያ የዳበሩ ናቸው፡፡ የእያንዳንዱ የቃላትና ሐረጋት ማብራሪያ የተወሰደው ሙሉ በሙሉ ከሰበር ችሎት ውሳኔዎች ላይ ነው፡፡
Đọc thêm