ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02 icon

ረውደቱል አንዋር የነብዩ ሲራ 02

1.0

Rewedtul Anwar, câu chuyện về nhà tiên tri Muhammad, được trình bày với bản dịch âm thanh

App Information

Phiên bản
Cập nhật
31 th 08, 2024
Google Play ID
Lượt cài đặt
5.000+

App Names

App Description
ይህ አፕልኬሽን ረውደቱል አንዋር 02 በመባል የሚታወቀውን የነብዩ ሙሐመድ የህይወት ታሪክ ከውልደት እስከ እድገት ነብይነት እና ህልፈት በሰፊው የሚያስተምር ሐያቱ ሶሐባ በሰፊው ታሪካቸው የተፃፈበት ኪታብ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ ባህሩ ተካ የሚያስተምር ሲሆን የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 43-86 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Đọc thêm