ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ icon

ሪያዱ ሷሊሒን ክፍል አንድ

1.0

Riyadu Salihin Kitab trong cuốn sách âm thanh Amharic là một ứng dụng ít hơn một nửa cho phép bạn ở mọi lúc mọi nơi.

App Information

Phiên bản
Cập nhật
15 th 01, 2023
Thể loại
Google Play ID
Lượt cài đặt
10.000+

App Names

App Description
ይህ አፕልኬሽን رياض الصالحين ሪያዱ ሷሊሒን በመባል የሚታወቀውን የኢማሙ ነወውይ ሶሒሕ ሐዲሶች መማሪያ ኪታብ ሲሆን ሙሉ ሐዲሶቹ በሸይኽ አወል አህመድ አልከሚሴ በ98 ክፍሎች ተቀርቶ ማለቁ ይታወቃል ። ለአጠቃቀም ምቹ ይሆን ዘንድ በሁለት አፕልኬሽን ያለኔት ኪታቡ እየታየ ሙሉ ኪታቡ የተዘጋጀ ሲሆን ይህም አፕልኬሽን ሪያዱ ሷሊሂን ኪታብ ከግማሽ በታች ያለውን ቂርአት ይዟል ። ማለትም ከ1ኛው ሐዲስ እስከ 616ኛው ሐዲስ ድረስ ለመማር ያስችለናል ።

የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል የኪታቡ ከግማሽ በላይ ያለው ከሐዲስ 617 እስከ መጨረሻው ደግሞ ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.riyadb

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Đọc thêm