ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን icon

ቃኢዳ ኑራንያ በወንድም ሰይድ ሁሴን

1.0

Biểu đồ bảng chữ cái tiếng Ả Rập Ứng dụng Qaidatu Nuranya không có mạng là phải đọc cho bất kỳ ai muốn học tiếng Ả Rập.

App Information

Phiên bản
Cập nhật
18 th 07, 2024
Thể loại
Google Play ID
Lượt cài đặt
10.000+
App Description
አልቃኢደቱ ኑራንያ በመባል የሚታወቀውን የአረብኛ ፊደል ገበታ የያዘ ኪታብ ለቁርአን ጀማሪዎች እንዲሁም ተጅዊዳቸውን ማስተካከል ለሚፈልጉ ሁሉ ፣ ተጅዊድን ጠብቀን ፣ መሐሪጀል ሑሩፍ ለማስተካከል የሚያግዝ አፕልኬሽን ሲሆን በወንድም ሰይድ ሁሴን በ17 ክፍሎች ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው ።

- ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ኪታቡ እየታዬ መቅራት ያስችላል ።

- ይህን አፕልኬሽን በመጠቀም ለእርስዎም ለቤተሰብዎም ንቃትዎትን ያዳብሩ ፣ ይህንን መልካም እና አስደሳች ስራ ሼር በማድረግ የኸይር ተቋዳሽ እንሁን ።

- እንደዚሁም በተለያዩ የሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን ፣ ተፍሲሮችን ፣ እና ሙሓዶራዎችን በአፕልኬሽን መልክ ማሠራት ፣ ፕለይስቶር ላይ ማስጫን ከፈለጋችሁ በዚህ በስልክ ቁጥር +251912768238 ያናግሩን ።
Đọc thêm