bibleSlots7777 verses icon

bibleSlots7777 verses

10.0.3

ይህ Kinh thánh Ethiopia መፅሃፍ ቅዱስ Những câu thơ bằng tiếng Amharic መተግበሪያ ከመፅሐፍ ቅዱስ ፡

App Information

Phiên bản
Cập nhật
06 th 02, 2024
Nhà phát triển
Lượt cài đặt
1.000+
App Description
ይህ Ethiopian Bible መፅሃፍ ቅዱስ Verses in Amharic and English መተግበሪያ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ የተውጣጡ ለማንበብ እና ለመረዳት ቀለለ ብሎ ግልፅ በሆነ መልኩ ተዘጋጅተው በ42 አበይት ርዕሶች የተከፋፈሉ ጥቅሶች ፣ ምሳሌዎች አና ቃላትን በድምጽና በንባብ ይዞዋል፡፡

እነዚህን የመፅሐፍ ቅዱስ የህይወት ቃሎች ሲያነቡ እርስዎን ያበረታታዎታል፣ ፍቅር ይሰጦታል፣ ድነትን ይሰጥዎታል፣ ይቀይርዎታል፣ ያነሳሳዎታል፣ ያጠነክርዎታል፣ ይቅርታን ያስተምርዎታል፣ ጭንቀትዎንና ፍርሀትዎን ያባርርልዎታል ስለ ሠርግ ፣ ጋብቻ፣ ገነት፣ ወዳጅነት፣ ሠላም፣ ፍርሀት፣ መንፈስ ቅዱስ፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ፣ ቅዱሳን ፃድቃን ፣ ፆም ፣ ሐቀኝነት ፣ ርህራሄ …. ሌሎችም የመፅሐፍ ቅዱስ ቃላትን ርእሳቸውን በጥልቀት ከሚያብራሩ ጥቅሶች ጋር ተዘጋጅተዋል፡፡
this used to learn bible verses with text and audio
used to study bible
to handle notes
to share bible verses to social media easily
to listen selected verses with audio
Đọc thêm