Hascom in Amharic icon

ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው

App Information

Phiên bản
Cập nhật
22 th 02, 2016
Google Play ID
Lượt cài đặt
100+

App Names

App Description
ሐስኮም ስለህይወት እና ስለእግዚአብሄር በነፃነት ጥያቄ የሚጠይቁበት አፕሊኬሽን ነው፨
ይህ አፕሊኬሽን የተለያዩ መንፈሳዊ መጣጥፎችን፣ ዕውነተኛ የሕይወት ልምዶችን፣ በሕይወት ላይ ያተኮሩ ጥያቄና መልሶችን ይዟል፡፡

በተጨማሪም እግዚአብሔርን አስመልክቶ በውስጥዎ የሚመላለሱትን ጥያቄዎች ጠይቀው መልስ የሚያገኙበት ነው፡ የጥያቄዎን መልስ በግል ኢሜል አድራሻዎ ልንልክልዎ ዝግጁ ነን፡ ፍላጎታችን እግዚአብሔር ለእርስዎ ያዘጋጀልዎትን የፍቅር ጥሪ እንዲያውቁ፣ እንዲቀበሉና ዛሬዉኑ ይህንን አስደናቂ ግንኙነት እንዲጀምሩ መርዳት ነው፡

ይህ አፕሊኬሽን በግሬት ኮሚሽን ሚኒሰተሪ- ኢትዮጵያ ድጅታል ስትራቴጂ አገልግሎት፤ የተዘጋጀ ነው፡፡

እግዚአብሔርን በማወቅ የሚገኘውን የሕይወትና የፍቅር ስጦታ እንደሚቀበሉት ተስፋ እናደርጋለን፡ የሰው ልጅ ልብና አዕምሮ የሚፈልገውን በፍቅር የተሞላ ግንኙነት የሚያረካ እግዚአብሔር ለእኛ ካዘጋጀው ወዳጅነት በላይ ምንም ነገር አይኖርም፡
Đọc thêm