Salah The Great Worship( ሶላት ታ icon

Salah The Great Worship( ሶላት ታ

8.0

ሶላት ታላቁ ኢባዳ ይህን ታለቅ አምልኮ መፈፀም እንዳለብን እና በስለዕልና በጽሑፍ የተደገፈ ማብራሪያ የያዘ ነዉ፡፡

App Information

Version
Update
Feb 28, 2021
Developer
Category
Google Play ID
Installs
50,000+

App Names

App Description
ሶላት ታለቁ ኢባዳ በአማርኛ ከተዘጋጁ የሶላት መመሪያ አፕልኬሽኖች የመጀመሪያና በአይነቱ ልዩ የሆነ በጽሑፍና በስዕል የተደገፈ የሶላት መማሪያ ሲሆን የሚከተሉትን ያካተትል፡-
የሶላት ትርጓሜ
ሶላት በኢስልመ ያለዉ ቦታ
የሶላት ምሶሶ
የሶላት ቅድመ መሥፈርቶች
ዉዱዕ አደረራግ ስዕላዊ ማበራሪያን ጨምሮ
ጠሃራ ስለ ጀናባና አስተታጠቡ
የጁምዕ ሶላት
የመርሳት ሱጁድ መስፈረርቶቹና እንዴት እናከናዉናል
የቁርዓን ሱጁድ
ሶላታችን ውስጥ የሚሰሩ ስህተቶችና ማስተካከያዉ በስዕል የተደገፈ፡፡
ሌሎችንም ከአፑ ይማራሉ....................
Read more