ውዳሴ እግዚዕ - Wdase Egzi icon

ውዳሴ እግዚዕ - Wdase Egzi

1.0

መዝሙር በልዩ ልዩ ስልታና ቃና ባለው ድምፅ የሚዜም አምልኮ ስለሆነ የሚቀርበው ለጌታ ብቻ ነው።

App Information

Version
Update
Feb 13, 2021
Developer
Google Play ID
Installs
10,000+

App Names

App Description
ይህ የመዝሙር አፕ የመሰራቱ ዓላማ:-

፩/በመዝሙር የሚያገለግሉ ወንድሞችና እህቶች መዝሙር ለመዘመር ሲዘጋጁ ቅኝቱን ለማጥናት እንዲረዳቸው

፪/በየአጥቢያው ያሉ የመዘምራን ቡድን መዝሙር ሲያጠኑ እንዲረዳቸው

፫/ምዕመናኑ በተለያዩ ስፍራ በመሆን መዝሙር እንዲያጠና ሆኖ የተዘጋጀ ነው።
በዚህ አፕ ውስጥ ከ800 በላይ መዝሙሮች የሚኖሩት ሲሆን በተጨማሪ የሰርግና የበዓል መዝሙሮቹ ያሉት ነው።

ይህ አፕ በየ አንድ ወሩ የሚሻሻልና የሚስተካከል ነው።
አፑን ለማስተካከልና ለማሳደግ የተለያዩ ሃሳቦችና አስተያየቶች ብትሰጠን ደስ ይለናል።ጌታ በብዙ ይባርካችሁ።
Read more