የመዝሙር ጥናት ደብተር icon

የመዝሙር ጥናት ደብተር

4.1.5

This hymnbook is a wonderful app for getting workshops and new hymns and new spiritual lessons

App Information

Version
Update
Aug 23, 2020
Category
Google Play ID
Installs
100,000+

App Names

App Description
-ቀጥታ ስርጭቶች
-አዳዲሲ የመዝሙር ቪድዮዎች
-አዳዲሲ የመዝሙር ግጥሞች
-በትንሽ ኔትዎር መስራት
-አዳዲሲ መንፈሳዊ ትምህርቶች
-የዘማሪዎች መዝሙር በ ስኬል ተከፋፍሎ እንዲሁም በ አልበም
አዲስ መዝሙር ከየት አገኛለው ብለው አስበው ያውቃሉ ? የድሮስ መዝሙር ፈልገው አተዋው ያውቃሉ ? የመዝሙር ግጥምስ ፈልገው አላገኙ ይሆን ? ቸርች ውስጥ መዝሙር ሲያጠኑ ከያንዳንዱ መዝሙር ቀጥሎ ምን እንደሚዘምሩ አሳስቦታል ?እንግዲያውስ የዚን ሁሉ መፍትሄ ይዘንላቹ መጥተናል ከ 3500 በላይ የመዝሙር ግጥሞች በየቀኑ አዳዲስ መዝሙሮች በስኬል የተከፋፈሉ መዝሙሮች የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶች የቀጥታ ስርጭት አምልኮዎች እና የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉንም በ አንድ ቦታ የያዘ ድንቅ መተግበርያ አሁኑኑ አውርደው ይባረኩበት ይህ መተግበሪያ በሙዚቃ እውቀት እና በዜማ ምርጫ መካከል መድረክን በማቅረብ የክርስትና ማህበረሰብ ውስጥ የአምልኮ ክፍተቱን ለመሙላት ይፈልጋል ይህ የመዝሙር ጥናት ደብተር የሚያገለግለው ለ ወርሺፕ ሲሆን ማንም ሰው ስለ እስኬል ሳይቸገር ሳይጨነቅ ማስመለክ ይችላል እንዲሁም እስከዛሬ የተዘመሩትን መዝሙሮች በአንድ ላይ የሚያገዩበት ድንቅ አፕሊኬችን ነው በተጨማሪም የተለያዩ መዝሙሮችን በየ እስኬላቸዉ ይዛል አውርደው ይጠቀሙት ይህ አፕሊኬችን በየጊዜው update እናደርገዋለን አውርደው ይባረኩበት
Read more