የቂያማ ቀን ምልክቶች icon

የቂያማ ቀን ምልክቶች

1.0

ከስድስቱ የኢማን መሰረቶች አንዱ የሆነው በቂያማ ማመን ነው።

App Information

Version
Update
Nov 03, 2023
Developer
Installs
10,000+

App Names

App Description
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ የመጨረሻው ቀን የማይቀር እና የሚከሰት መሆኑን በተከበረው መጽሐፉ ትኩረት ሰጥቶ በተደጋጋሚ አውስቷል። የመጨረሻው ቀን እምነትም ከአላህ እምነት ጋር አያይዞ ተናግሯል። በመሆኑም በዚህ አፕ ከስድስቱ የኢማን መሰረቶች አንዱ የሆነው ቂያማህ ምልክቶቹን በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አቡ ሩሀማ
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
Read more